14 ዓመትበማገልገል ላይ
የማስታወቂያ ዋጋ
ለድርጅትዎ ውጤታማነት ወሳኝ የሆነውን የሰው ሃይል ያበልፅጉ!
ድርጅታችን “አፍሪካን ቤዝድ ኮንሰልታንትስ ፎር ዲቨሎፕመንት [ኤቢሲዲ] ኃ.የተ.የግ.ማህበር” መንግስታዊ ላልሆኑ ፣ ድንበር ዘለል፣ የነዳጅ ኩባንያ ፣ ሪል እስቴት አልሚዎች፣ የገንዘብ ተቛማት፣ ሆስፒታሎች፣ መድሃኒት ማከፋፈያ ፣ መንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ ፣ ደረቅ ትራንስፖርት ፣ ማምረቻ ፣ መንግስታዊና ሌሎችንም ድርጅቶች ላለፉት 14 ዓመታት እያገለገልን እንገኛለን፡፡
ላለፉት ዓመታት ደንበኞቻችን ባዘጋጁት ቦታ ስልጠና በመስጠት ስናገለግል ተሳታፊዎች ከፍተኛ አድናቆት በመቸር ለሌሎችና ለራሳቸው በተጨማሪ በግል ለመውሰድ ጥያቄ ባቀረባችሁት መሰረት ዝግጅት በማድረግ ከዝነኞቹ ስልጠናዎቻችን መካከል የተወሰኑትን በኢትዮጵያ ሆቴል ቁጥር-2 (የድሮው ግሎባል ሆቴል) ስለምንሰጥ ፈጥነው በመመዝገብ ተሳታፊ ይሁኑ፡፡
ተ.ቁ |
የስልጠናው አይነት |
TRAINING TITLE |
የስልጠና ቀን |
1 |
የደንበኛ አገልግሎት |
Customer Service |
ታህሳስ 3 እና 4 ቀን 2015 ዓ.ም |
2 |
የመሪነት ክህሎት |
Leadership Skills |
ታህሳስ 6 እና 7 ቀን 2015 ዓ.ም |
3 |
የሽያጭ ክህሎት |
Salesmanship Skills |
ታህሳስ 10 እና 11 ቀን 2015 ዓ.ም |
4 |
የአሰልጣዮች ስልጠና |
Training of Trainers –4th round |
ታህሳስ 13 እና 14 ቀን 2015 ዓ.ም |
5 |
የባህሪ ለውጥ |
Attitudinal Change |
ታህሳስ 17 እና 18 ቀን 2015 ዓ.ም |
6 |
ወደ ውጤት ጉዞ |
Way to Success |
ታህሳስ 20 እና 21 ቀን 2015 ዓ.ም |
ለምዝገባም ሆነ ለዝርዝር መረጃ በ +251 11 466 8593፤ +251 930 01 3589 ወይም [email protected] ያግኙ
የድርጅትዎን ውጤታማነት እናፋጥናለን!
አፍሪካን ቤዝድ ኮንሰልታንትስ ፎር ዲቨሎፕመንት [ኤቢሲዲ] ኃ.የተ.የግ.ማህበር