አፍሪካን ቤዝድ ኮንሰልታንትስ ፎር ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግ.ማህበር ላለፉት 14 ዓመታት በንግድ ማማከርና ስልጠና በመስጠት የተለያዩ ዓለም አቀፍና አገር አቀፍ ኩባንያዎችን፤ መንግስታዊ ድርጅቶችን፤ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን፤ የአክሲዮን ማህበሮችንና ሌሎችንም የሞያ ሥነ-ምግባሩን በጠበቀ ደረጃ በማገልገል ላይ ይገኛል፡፡
በአሁኑ ሰዓት በአገራችን ያለው የንግድ ውድድር አለም አቀፋዊ በመሆን ላይ በመገኘቱ በሞያዊ የአሰራር ሂደት ማዘመን እጅግ አስፈላጊ እየሆነ እንደመጣ ይታመናል፡፡ ስለሆነም ኩባንያችን ያለውን ሰፊ ልምድ በመጠቀም አገልግሎት አሰጣጥ ወቅት የተገነዘበውን የየድርጅቶችን ችግሮች ለዋና ዋናዎቹ መፍትሔ ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ የሚከተሉትን ስልጠናዎችና ተዛማጅ አገልግሎቶችን ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይጋብዛል፡፡
- የደንበኛ አገልጋይነት መንፈስ (Servant Leadership) ከላይ እስከታች በድርጅቱ ውስጥ ለማስረፅ፤
- ሞያዊ የሽያጭ ክህሎት (Professional Sales Skills) የተጎናፀፉ ሠራተኞችን ለማፍራት፤
- የመሪነት ክህሎትን የማበልፀግ ሥራ (Leadership Development) አገልግሎት ለማግኘት ከፈለጉ ለዝርዝር ምክክር ቀጠሮ ለመለዋወጥ፤
በስልክ ቁጥር፡ ቢሮ 0114-66-85-93
በሞባይል፡- 0930-01-35-89
በኢሜል፡- [email protected] ያግኙን ለአገልግሎታችን ፍላጐት ስላደረብዎ በቅድሚያ ምስጋና እናቀርባለን፡፡