Sunday, July 21, 2024
HomeSponsored Contentsኦቪድ ቤቶች ባንክ አ.ማ (በምስረታ ላይ) በአክሲዮን ሽያጭ ላይ

ኦቪድ ቤቶች ባንክ አ.ማ (በምስረታ ላይ) በአክሲዮን ሽያጭ ላይ

Published on

spot_img

 ኦቪድ ቤቶች ባንክ አ.ማ (በምስረታ ላይ) በኢትዮጵያ የንግድ ህግ አንቀጽ 245በባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 592/2000 እና የባንክ ስራ አዋጅን ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁጥር 1159/2011 መሰረት የአክስዮን ማሕበር ሆኖ በባለአክሲዎኖች ለመመስረት እና የአክስዮን ሽያጭ ለማከናወን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባገኘው ፈቃድ መሰረት የአክሲዮን ሽያጩን አስጀምሯል።

የኦቪድ ቤቶች ባንክ አ.ማ (በምስረታ ላይ) አደራጆች የባንኩ መስራች ባለአክስዮን መሆን ለሚፈልጉ አክሲዮን ገዥዎች በኢትዮጵያ ንግድ ህግ አንቀጽ 259 መሰረት በምስረታ ላይ የሚገኝ መሆኑን እየገለጽን የአክሲዮን ሽያጩን ለመፈጸም ያስቸል ዘንድ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተፈቀደልን መሰረት በተለያዩ የንግድ ባንኮች ዝግ ሂሳብ (ለዋና አክሲዮን ግዥ ) እና ተንቀሳቃሽ ሂሳብ (ለኣገልግሎት ክፍያ ) ተከፍቶ ሽያጩን በማከናወን ላይ ይገኛል።

ስለሆነም አደራጆች ባንኩን የፋይናንስ አግልግሎቶችን አካታች እና ተደራሽ በማድረግ እንዲሁም ሀብት ከማህበረሰቡ በማሰባሰብ  በዋናነት ለቤቶች ግዥ፣ ግንባታ፣ እድሳት እና ማሻሻያ ብድር በማቅረብ የዜጎችን የመኖሪያ ቤት እጥረት በመቅረፍ ረገድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ በማድረግ ለባለአክሲዮኖችም ጠቀም ያለና አስተማማኝ የሆነ ትርፍ ተካፋይ እንዲሆኑ ለማድረግ አስቦ እየስራ መሆኑን እየገለጥን ማህበረሰባችን አክስዮኖችን እንዲገዛ  በታላቅ ትህትና እና አክብሮት እንጋብዛለን።

ሚሸጠዉ አክዮን አይነት ብዛት፣ ዋጋ እና ሽያጭ

 1. የባንኩ አክስዮኖች እኩል ዋጋ ያላቸው አንድ አይነት እና ተራ አክስዮኖች ናቸው።
 2. ለሽያጭ የቀረቡት አክስዮኖች ብዛት 20,000,000 (ሃያ ሚሊዮን) ነው።
 3. የአንድ አክስዮን ዋጋ ብር 1,000.00 (አንድ ሺ ብር) ነው።
 4. አንድ ባለአክስዮን ሊገዛው የሚገባው ዝቅተኛ የአክስዮን ብዛት 200 (ሁለት መቶ) ወይም በብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺ) ዋጋ ያላቸው አክስዮኖችን ነው።
 5. አንድ ባለአክስዮን መግዛት የሚችለው ከፍተኛ የአክስዮን ብዛት 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) ወይም በብር 1,000,000,000.00 (አንድ ቢሊዮን) ዋጋ ያላቸው አክስዮኖችን ነው።
 6. አንድ ባለአክስዮን ከላይ በተራ ቁጥር 4 እና 5 በተገለጠው መሰረት ለመግዛት ከፈረመው አክስዮን ውስጥ ቢያንስ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) ሲፈርም መክፈል ያለበት ሲሆን ቀሪውን በአንድ ጊዜ ወይም በተለያየ ጊዜ ከምስረታው ጉባኤ በኋላ ባሉት ሁለት ዓመታት  ጊዜ ውስጥ መክፈል ይኖርበታል።
 7. አንድ ባለአክስዮን ለመግዛት ከፈረመበት አክስዮን መጠን ላይ 5% (አምስት በመቶ) የአገልግሎት ክፍያ መክፈል ይኖርበታል።

ማሳሰቢያ፡፟የአክስዮን ሽያጩ የሚከናወነው ለኢትዮጵያዊያን ዜጎች በብር  ሲሆን ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ለሆኑ የውጭ አገር ዜግነት ላላቸው አክሲዮን ገዥዎች ግዥውን መፈፀም የሚችሉት በብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SBB/73/2020 መሰረት ተቀባይነት ባላቸው  የውጭ  ሀገራት ገንዘቦች ብቻ ይሆናል።

         አደራጅ አባላት                                                                                  

 1. ዶ/ር ይትባረክ ታከለ ……… ሰብሳቢ                
 2. አቶ አብይ ግርማ …………. ም/ሰብሳቢ                
 3. አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ………. አባል
 4. አቶ ያሬድ ብርሃኔ …………. አባል         
 5. ወ/ሪት ስህን ለገሰ ………….. አባል
 6. ወ/ሮ ጌጤነሽ ታደሰ…………….ኣባል እና ፀሃፊ                

የአክሲዮን ሽያጭ የሚከናወንባቸው ባንኮች ዝርዝር

 

 1. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 6. ዘመን ባንክ አ.ማ
 2. አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ 7. ወጋገን ባንክ አ.ማ
 3. ዳሽን ባንክ አ.ማ 8. ህብረት ባንክ አ.ማ
 4. ፀሃይ ባንክ አ.ማ 9. ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አ.ማ
 5. አማራ ባንክ አ.ማ

 

ለበለጠ መረጃ አትላስ አካባቢ ፕላቲኒየም ፕላዛ 4ኛ ፎቅ የሚገኘዉን የባንኩን የፕሮጀክት ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0904151411 በመደወል ማናገር የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን፡፡

Latest articles

Ethiopian Chamber ends six year assembly hiatus, elects new president

The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Association (ECCSA) convened this week a general...

Administrative vacuum exposes Majang forest reserve to wide axes

The Majang Forest Biosphere Reserve, a UNESCO recognized and protected forest in the Gambella...

Ministry confirms Sudan war nearing Ethiopian border

Gedaref replaces Khartoum as center of operations The Ministry of Foreign Affairs says the war...

NBE green lights investment licensing for commercial banks as ESX nears debut

Central bank Governor Mamo Mihretu has given the go-ahead for commercial banks to begin...

More like this

Revolutionizing Ethiopian Agriculture: Lindsay’s Technology Paves the Way for a Prosperous Future

In the dynamic world of agriculture, efficient water management is the cornerstone of success....

Introducing the Ultimate Smartphone for Photography: Meet the TECNO CAMON 30 Pro 5G

In the dynamic world of smartphone technology, TECNO continues to push the envelope with...

Ireland’s National Day – St. Patrick’s Day – 2024

“Looking to the Future this St. Patrick’s Day”  Every St. Patrick’s Day, Irish Embassies around...